የ ማክሮስ እቃ መደርደሪያ
  የ  ማክሮስ እቃ መደርደሪያ  ትእዛዝ ይዟል ለ መፍጠር: ማረሚያ: እና ማክሮስ ማስኬጃ 
  
  
  እርስዎ ማረም የሚፈልጉትን መጻህፍት ቤት ይምረጡ የ መጀመሪያው ክፍል መጻህፍት ቤት እርስዎ የመረጡት በ Basic IDE. ውስጥ ይታያል
   
  
  
  መሰረታዊ ማክሮስ ማሰናጃ  እርስዎ ማክሮስ ማዘጋጀት አለብዎት ለውጥ ከ ፈጸሙ በኋላ: ወይንም ማክሮስ ይጠቀም እንደሆን ነጠላ ወይንም የ አሰራር ደረጃዎች
   
  
  
የ መጀመሪያውን ማክሮስ ማስኬጃ በ አሁኑ ክፍል ውስጥ 
 
  
  
አሁን እየሄደ ያለውን ማክሮስ ማስቆሚያ  እንዲሁም መጫን ይችላሉ Shift+Ctrl+Q.
 
  
  
ማክሮስ ማስኬጃ እና ማስቆሚያ ከሚቀጥለው ሂደት በኋላ 
 
  
  
ማክሮስ ማስኬጃ እና ማስቆሚያ ከሚቀጥለው ትእዛዝ በኋላ 
 
  
  
  መዝለያ ወዳለፈው ሁኔታ በ አሁኑ ማክሮስ ውስጥ 
   
  
  
በ ፕሮግራም መስመር ውስጥ መጨረሻ ነጥብ ማስገቢያ
 
  
  
         የ መጨረሻ ነጥቦች አስተዳዳሪ ንግግር መጥሪያ
       
  
  
ይጫኑ ይህን ምልክት ለ መመልከት ተለዋዋጭ ማክሮስ: ይህ የ ተለዋዋጭ ይዞታ የሚታየው በ ተለየ መስኮት ውስጥ ነው 
 
  
  
መክፈቻ የ  እቃዎች  ክፍል መሰረታዊ እቃዎችን የሚያዩበት 
 
  
  
  
  
  
  
  በ ሁለት ቅንፎች መካከል ያለውን ጽሁፍ ማድመቂያ: መጠቆሚያውን በ ተከፈተ ወይንም በ ተዘጋ ቅንፍ ፊት ለ ፊት ውስጥ ያድርጉ እና ይጫኑ ይህን ምልክት
   
  
  
መክፈቻ የ መሰረታዊ ጽሁፍ ምንጭ በ Basic IDE መስኮት ውስጥ 
 
  
  
የ ኮድ ምንጭ ማስቀመጫ ለ ተመረጠው Basic ማክሮስ 
 
  
  
   
   መጥሪያ የ "መክፈቻ" ንግግር ለ ማምጫ መሰረታዊ የ ንግግር ፋይል
 
  
  
   
   በ ንግግር ማረሚያ ውስጥ ይህ ትእዛዝ የሚጠራው የ "ማስቀመጫ እንደ" ንግግር የ አሁኑን BASIC ንግግር ለ መላኪያ ነው